ዶሮ ግብር ላይ 8 ያክል ከመቀሌ ከነማ የመጡ ደጋፊዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ሲገመት ከ30 የማያንሱ ደግሞ ከከባድ እስከ ቀላል የሆነ አደጋ ደርሶባቸው ሆስፒታል ገብተዋል ።

 

በትናንትናው እለት የእግር ኳሱ ግጥሚያ ተቋርጦ ወደ መቀሌ በመመለስ ላይ የነበሩት የመቀሌ ከነማ ደጋፊዎች በአካባቢው ህዝብ ላይ ክብር የሚነካ ስድብ በመሳደባቸውና ጥቃት በመፈፀማቸው ምክንያት የአካባቢው ህዝብ ትዕግስት በማለቁ እና አፀፋዊ እርምጃ ወስደው ዶሮ ግብር ላይ 8 ያክል ከመቀሌ ከነማ የመጡ ደጋፊዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ሲገመት ከ30 የማያንሱ ደግሞ ከከባድ እስከ ቀላል የሆነ አደጋ ደርሶባቸው ሆስፒታል ገብተዋል ።

ሌሎች ተጨማሪ ዝርዝሮች እንደደረሱን እናሳውቃለን ።
ዘነበ ዘ ቂርቆስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *