የሱዳን ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ መሬት ጥሰው እየገቡ ነው።

(ኢሳት መረጃ)
የሱዳን ወታደሮች ወደ ኢትዮጵያ መሬት ጥሰው እየገቡ ነው። ጎንግ ወንዝን አልፈው ኮርመር, ኮረደም ፣ ገላዋን ቀበሌዎችን መያዛቸው ታውቋል። ደለሎንም ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ ጀምረዋል።
ሱዳኖች ከባድ መሳሪያዎችን ይዘው ገብተዋል። በኢትዮጵያ በኩልም 24ኛ ክፍለ ጦር ከባድ መሳሪያዎችን ይዞ ተጠግቷል። ሁለቱም ሃይሎች ተፋጠው ይገኛሉ። የአካባቢው አርሶአደሮች ትጥቃቸውን ይዘው ወደ ቦታውን እየተንቀሳቀሱ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *