አውቃለሁ ከወንድ በላይ በሴትነትሽ ሁሉን ችግር አሳልፈሻል፡፡

አዎ እህታለሜ ተደብድበሻል አውቃለሁ ከወንድ በላይ በሴትነትሽ ሁሉን ችግር አሳልፈሻል፡፡ በነዛ አውሬ ሰዎች ባንቺ ላይ የደረሰው ስቃይ ለመናገር ይከብዳል፡፡ ያኔ አስታውሳለሁ ፀሓይ መሞቂያው ዘንድ እጥፍጥፍ ብለሽ ተኮራምተሽ .. ፀጉርሽን ላጭተው በቀዝቃዛ ክፍል መከራ ሲፈራርቅብሽ ተገደሽ ቃል እንድሰጪ መደረጉ ይታወቃል፡፡ ይሄን በደልሽን እንዴት አልናገር? ለምን አለመሰክር ንግስትዬ ” አይዞሽ አንቺ ጀግና    ከስንታየው ቸኮል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *