13 ወታደሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተሰወሩ !!!

መረጃ
በአርባምንጭ ከተማ አየር መንገድን ሲጠብቁ የነበሩ 13 ወታደሮች ሙሉ ትጥቃቸውን እንደያዙ ህዳር 19 ቀን 2010 ዓም ከምሽቱ 5 ሰዓት ላይ ጠፍተዋል። ይህን ተከትሎ በአርባምንጭ ከተማ ከፍተኛ ውጥረት ይታያል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *