ጠንጋራው ደብረ ፅዮን እጅግ ትቢተኛ እና የሁሉም ነገር መፍትሄ ሀይል የሚመስለው ስግጥ ያለ ሰገጤ ነው !

ከደንባራ ወደ ጠንጋራ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

አንድ ወቅት በጎንደር አካባቢ አለው አለውና የሚባል ዘፈን ብርቅ ነበር አሉ..,,”አለዉ አለውና በማተቡ ጠና…” ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ! የ ወያኔም ነገር አለው አለውና በ ጭራቁ ፀና ሁኗል ! ድንቄም ጥልቅ መታደስ😂😂😂

ከደንባራ ወደ ጠንጋራ አለች አሉ አንዷ ደንባራ ባሏን አፋተው ጠንጋራ ባል ሲያጋቧት ! ወያኔም ደንባራ ባሌ ተፅኖ ፈጣሪ አይደለም ደካማ ነው ደንቆሮ ነው አይመጥነኝም ብላ ጠንጋራውን ደብረ ፅዮንን መርጣ የ መቃብር ጉዞዋን ልታፋጥነው ነው!

አፈትልኮ እንደወጣው መረጃ ከሆነ መንጆሪኖን መምረጥ ብዙ ጥቅም አለው በ አዲስ ማረሻ ህዝቡን በለውጥ ስም መግዛት እና የትግሬን የበላይነት በስልት እናስቀጥላለን የሚል ገዥ ሀሳብ ሲንሸራሸር ቢቆይም አንድ አንድ ጄኒራሎችም ሆነ የ አዜብን ሰወች በአዲስ ሰው መግጠሙ አያዋጣም መንጆሪኖ ገና ደርጅታ እና ተደላድላ እነሱን መዋጋት ስለማትችል የቆየውን እና የራሱ ኔትወርክ ያለውን ጠንጋራውን ደብረ ፂዮንን ሹመው ብቅ ብለዋል!

የደብረ ፅዮን መመረጥ የ አዜብን እና የ አባይ ወልዱን ርዝራዦች መንቀል ቢችልም ለህውሀት ግን ከያዛት የሸርተቴ በሽታዋ እንድታገግም አያረጋትም! ስለዚህ ህውሀት በጥልቀት እየታደሰች ሳይሆን ወደ ጥልቀት መቀመቅ እየወረደች ነው!

ጠንጋራው ደብረ ፅዮን እጅግ ትቢተኛ እና የሁሉም ነገር መፍትሄ ሀይል የሚመስለው ስግጥ ያለ ሰገጤ ነው ! በዛ እንደ አሮጌ ዶቅዶቂት ወፍጮ ሚንደቃደቀው ንግግሩ እንኳንስ ሌላውን ኢትዮጵያዊ ተናግሮ ተፅኖ ፈጥሮ የ ህውሀት የበላይነት ሊአስከብር ካሽከሮቹ ከነ ደመቀ መኮነን ጋ መስማማት አልችል ብሎ በጥፊ የሚማታ ነው!
ደመቀ መኮነን ከጥፊ ወደ ካልቾ ሊቀየርላት ይችላል ተብሎ እየታማ ነው!

ማሳሰቢያ
🔥🔥🔥
ስለ ወያኔወች አብዝታችሁ ለምን ትፅፋላችሁ ለምትሉ ጏዶች! በአጭሩ ስለጠላት በሚገባ ማወቅ እና ማሳወቅ ጠልትን ለማጥቃት የመጀመሪያው እና ቁልፉ ጉዳይ ነው! ስለዚህ ጠላቶቻችን እየተከታተልን እናውቃለን እናሳውቃለን! ከዳዊት ሰለሞን!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *