ገዳም ሳይቀር እስኪ ይታያችሁ ከ አለም መንነው የሚገባበት ቦታ ሳይቀር አማራን መለኩሴ እያሳደዱ በትግሬ ሞልተውታል!

የወርቅ ህዝብ እና ተራ ህዝብ
💚💛❤️🔥🔥🔥💚💛❤️
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለት አይነት ህዝቦች ላለፉት ሀያ ስድስት አመታት ኑረዋል ወይም ወርቆች ይኖራሉ ተራወች ያኗኑራሉ!

ፕ/ር መስፍን እንዳሉት ተራው ኢትዮጵያዊ አድፍጦ እንጂ የ ትግሬ የበላይነትን እና የጎሳ መድሎን አውጥቶ ቢተነፍሰው የወርቅ ህዝቦችን እንደ ሄርኬን በ አውሎ ነፋስ ጠራርጎ እንጦሮጦስ ባወረዳቸው ነበር:: ከተራው ህዝቦች መካከል አንዳንዶቻችን ማድፈጥን ሰብረን የምንተነፍሳት ትንሽ ነገር ወርቆችን እያናወጠች እንደ አተት ሸርተቴ በሸርተቴ እንዳደረገቻቸው ከ ወርቆቹ መዲና መቀሌ የሚኖረው ሀጎስ ዘግቦልናል!

ወገኔ ሀበሻ በምሬቱም መቀለድ ይወዳል እንጂ ( እንደ በቆሎ እያረሩ መሳቅ ይባላል) ነገሩ መራር ሀቅ ነው! እኔ የ ወያኔ የበላይነት እያልኩ አላሽሞነሙነውም! በግልፅ ቃል የትግሬ ሁለንተናዊ የበላይነት ነግሷል ! በዚህ በ አሜሪካ ምድር ከ ሀምሳ አመታት በፊት የ ነጭ ወንዶች የበላይነት እንደነበረ ሀቅ ነው! እርግጥ ነው በወቅቱ ይህን መቃወም አሸባሪ ወይም ወንጀለኛ ሊአሰኝ ይችላል ነገር ግን ይህን የ ነጭ የበላይነት የተቃወሙት የ ዘረኝነት ገፈት ቀማሾች ብቻ ሳይሆኑ ከዘረኝነት የፀዱ ነጮች ነበሩ! ምነው እኛ ጋ ከዘረኝነት የፀዳ ትግሬ ማግኘት ከባድ ሆነ ?

ወደ ሀገራችን ስንመጣ ተራው ህዝብ አድፍጦ ያልጎመጉማል የወርቅ ህዝቦች ትግሬወች በ ኢኮኖሚው በተለይም በንግዱ ዘርፍ በነቅሎ ተከላ መርህ ጉራጌን ነቅለው መርካቶንም ሆነ ቦሌን ወይም ሌሎችን የገብያ ማዕከላት ያለምንም ይሉኝታ እንደ ጃን ተከል ዋርካ ተንሰራፍተው ይዘውታል! ትርሀስ ከ አድዋ መጥታ የሰራችውን ፎቅ እንደ ኮከብ እየቆጠረ የሚኖረው ተራው ህዝብ አሁንም አድፍጧል!

በወታደሩ መስክ ፀሀይ የሞቀው ሀቅ ነው ! አምስት ፐርሰንት የማይሞላ የወርቅ ህዝብ 95% የ ጀኒራል ማዕረግን ያለምንም ይሉኝታ ጨምድዶ ይዞ አይ ይህ የትግሬ የበላይነት የሚባል የትምኪህተኞች ወሬ ነው ይሉሀል! ፌደራል ፓሊስ እና ደህንነት ከዚህ ቢብስ እንጂ የተሻለ አይደለም!

በትምህርት በኩል ብንሄድ ትግራይ ውስጥ እያንዳንዷ ቀበሌ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ተገንብቶላታል! የ ማውቀውን ለመግለፅ ያክል አማራ ክልል አሁንም ድረስ በአገዳ ጎጆ የሚማሩ ተማሪወችን ማየት በገጠሩ የ አማራ አካባቢ የተለመደ ክስተት ነው! እነሱ ግን ወርቆቹ ቃል አሚኖ የሚባል የ እዳሪ ትምህርት ቤት እና MIT የሚባል ተወዳዳሪ የለሌው የትምህርት ተቋም አላቸው:: ሌላው ቀርቶ በመንፈሳዊ ኮሌጅ ከ አዲስ አበባ ውጭ ያለ ብቸኛ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያለው መቀሌ ነው!

ቤተክህነቱንማ ተውት ያለምንም ፈሪሀ እግዚአብሔር ከላይ እስከታች ተቆጣጥረውታል ከፓትርያርኩ ጀምሮ እስከ አርድቱ ድረስ ትግሬወች ናቸው! በሱ ብቻ መቼ ተገደቡ ዋልድባ ገዳም ሳይቀር እስኪ ይታያችሁ ከ አለም መንነው የሚገባበት ቦታ ሳይቀር አማራን መለኩሴ እያሳደዱ በትግሬ ሞልተውታል!

አየር መንገዱ ! መብራት ሀይል ባንክ በለው ሬድዮ እና ቴሊቪዥን በ አብዛኛው በ አምስት ተርሰንት የወርቅ ህዝቦች ተሞልቷል! ይህ በ አጭሩ በወፍ ዘረር ዳሰሳ ነው ወደፊት እያንዳንዱን በመረጃ አስደግፌ ለማቅረብ እሞክራለሁ ወይም ያቀረበ ካገኘሁ አጋራለሁ! በጤና ዘርፍማ ደም እንባ የሚአስለቅስ መረጃ ሞልቷል …ትልቁ የባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል አልጋ ጠፍቶ ኮሪደር ላይ የተኙ ህመምተኞችን ማየት የተለመደ ነው! ትግራይ ግን ከመዳህኒት ፋብርካ እስከ አስከሬን መመርመሪያ ዘመናዊ ማዕከል ድረስ ይገኛል!

በነገራችን ላይ ለንፅፅር ያቀረብኩት የማውቀውን የ አማራ ክልል ሆነ እንጂ በኦሮሞም በደቡብም በሱማሌም በሌላውም እንዲሁ ነው!
የትግሬ የበላይነትን መዋጋት ማህበራዊ ፍትህ ያሰፍናል!

ከዳዊት ሰለሞን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *