ይህ_ጉዳይ_በወያኔ_ይቀናበር_እንጂ_ዋናው_ተልኮ #የ_Bill_Gate_ፕሮጀክት_ነው🚫

#ልዩ_አስቸኳይ_መረጃ

#ይህ_ጉዳይ_በወያኔ_ይቀናበር_እንጂ_ዋናው_ተልኮ
#የ_Bill_Gate_ፕሮጀክት_ነው🚫
💉”ከባድ ጥንቃቄ እና ወገንን የማትረፍ ዜና ጉዳዬ ሴቶች እንዳይወልዱ ሆን ተብሎ አማራ ክልል ብቻ የሚያመክን ክትባት ይወጋሉ።#ወላድ_ይወቅልን_ይሰራጭ”💉 ይላል ጥቆማው እነሆ ሸር እናድርገው!!

በዘመነ ወያኔ ብዙ የአማራ ልጆች ተገለዋል፣ አካል ጉዳተኛ ሆነዋል፣ ተወልደው ካደጉበት፣ ሀብት ንብረት ካፈሩበት ቀየ እና መንደር አገራችሑ አይደለም ውጡ ተብለው ተባረዋል። ብዙ እጅግ ብዙ አማሮች የሚዘገንን ግፍ ተፈጽሞባቸዋል። በእስር ቤት ውስጥ ወንዶች የዘር ፍሬአቸውን አማራ ስለሆኑ ብቻ በግልጽ እየተነገራቸው ይቀጠቀጣሉ።የአማራው ለቅሶ የአዞ እንባ እየሆነ ነው።

የአማራ ሴቶች ክትባት በማስመሰል ለወደፊቱ #መውለድ_እንዳይችሉ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከሰሞኑ ከእንደገና መጀመሩን ለወገን ተቆርቋሪ ለህሊናቸው ያደሩ ባለሙያወች መረጃው ለህዝብ ይፋ አድርገዋል፡፡መረጃው የወጣውም ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ሰራተኞች ነው።

በዚህም መሰረት በሙከራ ደረጃ አምካኝ መርፌውን በክትባት ሰበብ የሚሰጥባቸው አካባቢወች ደግሞ ም/ ጎጃም ዙሪያ ሆኖ #ቡሬ፣ #ፍኖተ_ሰላም፣#ደምበጫ፣ #ዳንግላ በእነዚህ የገጠር አካባቢወች ነው በዘመቻ መልኩ እየተፈፀመ ያለው።

ይህን እርምጃ በቦታው ሆነው የሚመለከቱ የአይን እማኞች ቢኖሩም መረጃውን ከማቀበልና ቤተሰባቸውን ከማዳን ውጪ አማራጭ እንደሌላቸው ገልፀዋል።ህዝቡን ይታደጉት መልክት ይሰራጭልን ብለዋል!

በዚህ ክልል እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ሁሉም ኢትዮጵያ ጉዳዩን በአፅንኦት መከታተልና ይሄን ለአለም ህብረተሰብም ለራሱ ለህብረተሰብ ግንዛቤ
መፍጠር ግዴታው ነው።💉

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *