እነ ስብሀት ነጋ ከተከፈተባቸው ጥቃት አመለጡ!!!

በጎንደር ከተማ መግቢያና መውጫ በሮች ከባድ ፍተሻ አለ፤

ምሽት እነ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ከፍተኛ የሕወሓት ባለሥልጣናት ጎንደር ላለማደር ወደ አየር መንገድ በሚሔዱበት ጊዜ ጥቃት ተሰንዝሮባቸው እንደነበር ተገልጧል፡፡ አዘዞ 24ኛ ክፍለ ጦር ግቢ ውስጥ አንድ አነስተኛ ቤት ተቃጥሏል፤ ያን ተከትሎም የተኩስ ድምጽ ነበር፡፡
ዛሬ ጎንደር ከተማ መግቢያና መውጫ ቦታዎች ከፍተኛ ፍተሸ አለ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *