ለ40 አመት ዝንባቤን ሲመሩ የነበሩት ሙጋቤ ስልጣናቸው በመንፈቅለ መንግስት ተደርጉባቸው ወርደዋል

የአፍሪካ መሪወች መጨረሻቸው በውርደትና በመሸማቀቅ ስልጣናቸው ላይ አንዴ ከወጡ ለመውረድ ዳገት የሆነባቸው

የአፍሪካ አንባገነኖች ሆሌም በስልጣን ይኖሩ ይመስላቸዋል መጨረሻቸው ግን በማቀረው ጉልበተኛ ተጠቅልሎ መበላት የመጨረሻ እጣቸው ነው ኢትዮጵያውጥ ያለው የወያኔ አንባገነን ጆንታ26 አመት ህዝብን በባርነት አስሮ እየገደለ 100 አመት የሚገዛ እየመሰለው  ህዝብን በሀይል አንበርክኮ የትግራይ የበላይነትን ለማሰቀጠል የራሱን ቴክንካዊ መገለባበጥ ቢጠቀም ወያኔ መፍረሱ የማይቀር ጉዳይ እንደሆነ ሆኔታወች ያመላክታሉ!!!!! የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነቱን የሚያረጋግጥበት ዘመን ከፊቱ በተፋ አለለት !!!!!!!

ከ ጌቱ ገብረሚካኤል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *