ኣባይ ልላክህ ተቸገርልኝ እንብጭን ወስደህ ግብፅ ጣልልኝ!

የጎጃሙ ልጅ ለጠላት ቁጡ
የጎንደሩ ልጅ ለጠላት ቁጡ
የኦሮሚያ ልጅ ለጠላት ቁጡ
የኣባ ጂፋር ልጅ ለጠላት ቁጡ
ወዳጅ ኣይከዳም ኣብረው ከውጡ
ኣባይ ልላክህ ተቸገርልኝ
እንብጭን ወስደህ ግብፅ ጣልልኝ!!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *