ከግንቦት ሃያ 1983 ጀምሮ ከአማራ መሬት ወደ ትግራይ ተዘርፈው የተወሰዱት ጄኔረተሮች።

ከግንቦት ሃያ 1983 ጀምሮ ከአማራ መሬት ወደ ትግራይ ተዘርፈው የተወሰዱት ጄኔረተሮች።

1. የጎንደር ጄኔረተር፡ ይህ ጄኔረተር ጎንደር ከተማዉንና የጎንደር ዙሪያ ያሉ ከተሞችን ያለምንም ችግር የ24 ሰአት የመብራት አገልግሎት ይሰጥ የነበረ አሁን ዉቅሮ አካባቢ ያለ፡፡ ጄኔረተሩን አናስወስድም ያሉ ሰወች በጥይት ተደብድበዉ ሞተዋል፡፡ እንዲህም ሲል የአማራ ህዝብ ግጥም ገጥሟል

–*አንድ አንድ ብር አዉጡ ፎቶ እንነሳ
— እንደጄኔረተሩ ፋሲል ግንብ ሳይነሳ****

2. የባህርዳር ጄኔረተር፡ ይህ ጄኔረተር የባህርዳር ከተማን ሙሉ ለሙሉ የመብራት ሽፋን ይሰጥ የነበረ ሲሆን በጠመንጃ አፈሙዝ ነቅለዉ ወደ ትግራይ ወስደዉታል
3. ፓዊ ጄኔረተር፡፡ በድሮዉ ጎጃም ክፍለሀገር አሁን በቤንሻንጉል አካባቢ የሚገኝ ትልቅ የንግድ ከተማ ሲሆን የነበረዉን ጄኔረተር እንደዚሁ ህዝብ አስፈራርተዉ በጨለማ ወሰዱት
4. የመርሀ ቤቴ ጄኔረተር (ሰሜን ሸዋ)፡፡ ይህ አንድ ወረዳ ያበራ የነበር ጄኔረተር ሜንሽን ፎር ሜንሽን በተባለ የጀርመን ግብረ ሰናይ ድርጅት ከጀርመን ተገዝቶ ለአካባቢዉ ጥቅም ይሰጥ የነበረ ሲሆን፡፡ ህብረተሰቡ ሳያይ በሌሊት ነቃቅለዉ ወስዱት
5. ግምጃ ቤት አካባቢ እንደዚሁ አንድ ወረዳ ያንቀሳቅስ የነበረ ጄኔረተር ተነቅሎ ወደ ትግራይ ተወስደ
6. ደብረታቦር አንድ ጄኔሬተር
7. ላሊበላ ከተማ የነበሩ ሁለት ዘመናዊ ጄኔረተሮች
8. አይከል/ጭልጋ አንድ ትልቅ ጄኔረተር
9. የተንታና አጁባር አምባ ማሪያም ከተሞችን የሚያገለግል ጄኔረተር
10. ሞጣ አንድ ጄኔረተር
11. ደባርቅ ላይ አንድ ትልቅ ጄኔረተር
12. ቦረና መካነ ሰላም አንድ ትልቅ ጄኔረተር
13. እስቴ አንድ ጄኔረተር፡፡ ይህ ጄኔረተር ተነቅሎ ከተወሰደ ከ 20 አመት በኋላ በ 2003 አ.ም እስቴ እንደገና መብራት አይታለች
14. ነፋስ መዉጫ/ጋይንት አንድ ጄኔረተር፡፡ ይህ አካባቢ መብራት ባለዩ ላይ ወደ መቀሌ እያለፈ እንኳን አሁንም ቢሆን ይሄ ነዉ የሚበላ የመብራት አገልግሎት የማያገኝ አካባቢ ነዉ

ይሄ ሁሉ ተጠረቃቅሞ ከ 1.5 ሚሊየን ህዝብ በላይ የሚያገለግል ንብረት ነበር፡፡

ምንጭ :- Miky Amhara

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *