በሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ የአገ7 ታጋዬች በቦታው ታይተዋል የሚል መረጃ በመሰማቱ ህወሓት ጭልጋን በተመለከተ

በሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ የአገ7 ታጋዬች በቦታው ታይተዋል የሚል መረጃ በመሰማቱ ህወሓት ጭልጋን በተመለከተ ሊያደርገው የነበረውንየዛሬውን ስብሰባ ተለዋጭ ቀን ሳያስቀምጥ የቀረ ሲሆን ፡
በአካባቢው በርካታ ወታደሮችን ፀረ ሽምቆችን እና ሚኒሻዎችን ያሰማራ ሲሆን ከአሁን ቀደም ከነብስ ወከፍ መሳሪያዎች በተጨማሪ የቡድን መሳሪያዎች መትረየስ ድሽቃ ሲናይፖር ይጠቀም ነበር በዛሬው ቀን ግን በ 5 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች 5 ዙ 23 በተለምዶ አየር መቃወሚያ ተብሎ የሚጠራውን ከባድ መሳሪያ ጨምሮ አሰማርቷል ፡ በአሁኑ ሳዓት መንገዶች ዝግ ናቸው የሰዎች እንቅስቃሴ ታግቷል ትናንት ምሽት 3:45 ላይ ከአይከል ከተማ 27 ኪሎ ሚትር ርቀት ላይ የተኩስ ልውውጥ ተካሂዷል ፡ አሁንም ውጥረቱ ቀጥላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *