ርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ወያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው።

(የአርበኞች ግንቦት ሰባት ድምጽ ራዲዮ)

አርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ወያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው።
አርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ወያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው ፣ ወያኔ ታንኮችን በብዛት አስገብታ እየተዋጋች ነው ሻለቃ መሳፍት ( ገብርየ) በነበረበት ግንባር በብዛት ታኮች እና ከባድ መሳሪያዎች የተሰለፉ ሲሆን ከፋሽስት ወያኔ ሰራዊት በብዛት ተማርከዋል ተሰውተዋል ከአርበኞችም እንደዚሁ መስዋት የሆኑ አሉ ፣ መቸም መስዋት ሳይሆን ድል የለም ታዲያ አርበኞች ግንቦት 7 ወደፊት እየተወረወሩ ቦታ እየያዙ ይገኛሉ በአካባቢው ያለውንም የወያኔ ካፕ በመቆጣጠር በቦታው ያለውን የተለያዩ መሳሪያወች እና ስንቆች እጃቸው ውስጥ አስገብተዋል ፣ የአሁኑ ጦርነት በጣም የበሰለ እና የመረረ ሲሆን በዛ አካባቢ ያለው ህብረተሰብ ወጣት ሽማግሌ ሳይል አርበኞችን እያገዘ ይገኛል ፣ አርበኞች ግንቦት 7 በተለያዩ ግንባሮች ያስገባቸውን ታጋዮች ወደፊት እያቀሳቀሰ ሲሆን ዎያኔዎች ባልጠበቁት ግንባር በኩል ስለመጡባቸው ተረባብሸው ሚይዙት ሚጨብጡት ጠፍቶአቸዋል ፣ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በሳል እና ወጣት የተማሩ ስለሆኑ አካሄዳቸው በጣም ጠንካራ እና ሚያረካ ነው ፣ ብዙ እየተደረጉ ያሉ ነገሮች አሉ ግን ለድርጅታችን እና ለትግሉ ሲባል ከተሰጠን መመሪያ ከዚህ ላይ ከመፃፍ ተቆጥበናል ፣ ሌላው ሁልቀን እንዳትረሱት ምናገረው የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ጫካ እጅ ሰርግ ቤት ወይም የዳስ ቦታ አደለም ያሉት መሰዋትነት ሊኖር ይችላል ትግሉ ግን ይቀጥላል ፣ በዚህ ሳምት እና በሚቀጥለው ሳምት የተለየ ድል እንሰማለን ከፈጣሪ ጋር ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *