የአማራ የዘላለም ጠላት የሆነው ትግሬ ወያኔ እንደሚያቀነባብረው እናውቃለን።

በአማራ ላይ በአራቱም መአዘን የምትፈፀም ፖለቲካዊ ግድያ ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ፍፃሜው ድረስ የአማራ የዘላለም ጠላት የሆነው ትግሬ ወያኔ እንደሚያቀነባብረው እናውቃለን። ትግሬ ወያኔ ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ፊሽካ ሲነፋ አንጎላቸው ገና ለአቅመ ሰውነት ያልደረሰ ዘገምተኞች ገጀራ ይዘው የሰውን ልጅ እንደሚከታትፉ ይታወቃል።
ይሄን አሰቃቂ ድርጊት ለማ መገርሳ ወይም አቢይ አህመድ አስፈፅመውታል እያልኩ አይደለም ። ማን አቀነባብሮ እንደሚያስፈፅመው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው።
ለማ መገርሳና ዶ/ር አቢይ የሚመሩት ክልል ግን ሳይውል ሳያድር ከድርጊቱ ጀርባ ያሉትን ማጋለጥ ፣ ወንጀሎኞቹን ለፍርድ ማቅረብና ለ 40 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ በአስቸኳይ ማብራሪያ መስጠት አለበት።
አሁንም በአስቸኳይ የክልሉን መግለጫ እየጠበቅን ነው።   ከቬሮንካ መላኩ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *