ጎንደር ላይ የወያኔ ጀቶች እያንዣበቡ ነው! አዲስ ህዝባዊ አመፅ ይነሳል እየተባለ ነው! ብዛት ያለው ሰራዊት ተሰማርቷል! ጥቅምት 8 2010

ጎንደር ላይ የወያኔ ጀቶች እያንዣበቡ ነው!
አዲስ ህዝባዊ አመፅ ይነሳል እየተባለ ነው!
ብዛት ያለው ሰራዊት ተሰማርቷል!
ጥቅምት 8 2010

የወያኔ ጀቶች ጎንደር ላይ ህዝብ ለማሸበር ዝቅ ብለው እየበረሩ ነው። በረራው በሌሊት ነበር። መነሻቸውን ከባህርዳር ያድርጉ ከመቀሌ ለጊዜው ባይለይም በተደጋጋሚ የሚያደርጉት በረራ በህዝቡ ላይ የስነ ልቦና ጫና ለመፍጠርና ፍርሃት ለማንገስ ቢሆንም ለነፃነት የቆረጠው ህዝብ ግን እያፌዘባቸው ነው። በተያያዘም ጥላውን ማመን ያቃተው ወያኔ ብዛት ያለው ወታደር በጎንደር ዋና ከተማውና በተለይ በሰሜን ጎንደር የወረዳ ከተማወች ላይ እያተራመሰ ነው። አፈትልከው የሚደርሱን መረጃወች እንደሚያሳዩት በጎንደርና በጎጃም ያለው የህዝብ እምቢተኝነት ትልቅ ፍርሃት ውስጥ ከቷቸዋል። በመላው ኦሮሚያ ክልል የሚደረገው ህዝባዊ አመፅ በአማራው ክልል ሊቀጣጠል ይችላል ብለው እጅግ ፈርተዋል። የሚፈሩት ግን የሚቀር አይደለም። ያ ቀን የወያኔን ፍፃሜ እውን ሲያደርግ ነፃነት ለናፈቀው ደግሞ የድል ዘመን አብሳሪ ይሆናል።
ህዝብ ያሸንፋል
AsnakewAbebe

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *