ከባሕርዳርና ከጎንደር መስመር የሚነሱ ሃገር አቋራጭ አውቶቡሶች ሱልልታ መስመር ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክንያት መሄድ አቁመዋል

 

ከባሕርዳርና ከጎንደር መስመር የሚነሱ ሃገር አቋራጭ አውቶቡሶች ሱልልታ መስመር ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክንያት መሄድ አቁመዋል። በተለይ ሰላም ባስ የሚባሉት ጭንቅ ውስጥ ገብተዋል። አዲስ አበባም ዙሪያዋን በህዝባዊ አመፅ ተከባ ጭንቅ ይዟታል። ይህ የህዝብ አመፅ አዲስ አበባ መድረሱ የጥቂት ጊዜ ጉዳይ ነው።
ሙሉነህ ዮሃንስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *