የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ)
************************************
ዛሬ ጥቅምት 7/2010 ዓ/ም ከቀኑ 5:45 ሰዓት ሲሆን ከሱዳን ነዳጅ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረ ባለተሳቢ ቦት ተሽከርካሪ ከባህርዳር 35 ኪሎ ሚትር ርቀት ከምትገኘው ሀሙሲት ከተማ ውስጥ ሲገለበጥ የአካባቢው ህብረተሰብ ወያኔ መብራቱን አጥፍቶ በጨለማ ውስጥ እያኖረን ስለሆነ ይህ ለወያኔዎች እየሄደ ያለ ነዳጅ እኛ ልንጠቀምበት ይገባል በማለት ፖሊሶችን በማባረር ተከፋፍለው ወስደዋል፡፡ በመሆኑም ህብረተሰቡ ስርዓቱ በብዙሃን ዜጎች ላይ ከፍተኛ ሰቆቃና እንግልት እየፈፀመ ስለሚገኝ እንደዚህ አይነት ተግባራትን መፈጸሙ የሚያበረታታ ነው ብለዋል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *