የመጨርሻ የሽሽት መንገድ ተጀምራል ሂሳብ ሳያወራርዶ በነፃነት ሰው ሀገር ሄጄ እኖራለው ማለት ግን ዘበት መሆኑን ሊያውቁ ይገባል

የከፍታው ዘመን ያስፈራል ይህ ነገ ምን ሊሆን እንደሚችል የተረዳ የመውጫው መንገድ ሳይጠብ ቤተሰቡን ለቅሞ ያመልጣል እንደ ሳሞራ የነሱና አዜብ መስፍን የመጨረሻውን ሳናይ የለም ያሉ ይመስላል 26 አመት ያፈሰሱት ደም እንደጥላ በሄዶበት ያስበረግጋቸዋል የመውጫው በር ላይ አድፍጦ የሚጠብቅ እንድ ምንነቱ ያለየ አብስትራክ አይተዋል ያንን አብስትራክ ሊውጣቸው እንደሚችል በር ዘግተው መቀሌ ላይ በለቅሶ ታጅበው ለቀናት መክረዋል መሰሪያ እስከያስዝን ምንም አይመጣም በማለት ገሚሶቹ ጠረቤዛ እየደበደቡ ፎክረዋል በቁጣ ተናግረው ንግግራቸውን ሲጨርሱ በጭንቀትና በሀሳብ ላብ ያጠመቃቸው ደብረ ፅዮን ሳይቀር ታይተዋል እብዮታዊ ደርግ ግዜ ደርሶ ገለበውጠ የኛስ እከዚህ በምን ይሻላል ብለው ተላቅሰዋል ሀይል ከእጃቸው እየወጣ መሆኑን አውቀዋል የተለያየ ፕሮፓጋንዳ ሰራን የኛን ሀሳብ ማንም እንደማይቀበል ህዝብ እያየነው ነው
መጭው ግዜ ያስፈራል ብለው ተማከሩ በህዝብ ፊት በጤና
የቆሙ ለማስመሰል ውስጣቸው በተስፋ መቁርጥ ተደርምሶ
ፓርላማ ላይ አለን ለማለትም ሱፋቸውን ለብሰው ታዩ ውስጣቸው የራደው ከባባድ የስርአቱ ገዳይና አስገዳይ የጭንቅ ቀን አይኑን አፍጦ መጣ በመኖርና ባለመኖት ኩዴታ አድርገን የህዝብን ቀል እንግዛ የሚል ካንዳንድ አዛውንትቶች
ሀሳብ ተንሸራሽራል ይህ ሲሆን የመውጫው በር ሳይጠብ
የመጨርሻ የሽሽት መንገድ ተጀምራል ሂሳብ ሳያወራርዶ በነፃነት ሰው ሀገር ሄጄ እኖራለው ማለት ግን ዘበት መሆኑን ሊያውቁ ይገባል !!!!! ሙርሲዘሀበሻ 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *