በስያትል በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ጨረታ ላይ ንግስት ሰልፍ አሸንነፈች !

ኦክቶበር 15/2017 በሲያትል ከተማ አርበኞች ግቦት7 የተሳካ ሕዝባዊ ስብሰባ አካሔደ ፣የአርበኞች የበረሃ ዮኒፎርም ልብስ እና ጫማ በጨረታ ከ$57,000 በላይ ተሸጠ አጋፋዋ ጋዜጠኛ ንግስት ሰልፋ የጨረታው አሸናፊ በመሆን ከንቅናቄው ሊ/ር ከፕ/ር ብረሐኑ እጅ ተቀብላለች።

ስምጥር ጋዜጠኛዋ ንግስት ሰልፍ ላገራችን  ላበረከተችው አስተዋፆ ልትመሰገን ይገባል ላገራያላትን ሰታለች መፍትሄው ትግል ነው ትግል ነው መፍትሄው ባርነትን ላለመቀበል በሚደረገው ግብግብ ሁሉም የድርሻውን ማድርግ ይጠበቅበታል ሀገር ስትኖር ህዝብ ይኖራል ሀገር ከሌለ እንዴትስ ይኮናልና ትግላችን ድል እንዲመታ ሁላችንም ለጋራ ቤታችን የድርሻችንን እናርግ እንታገል ነገ ለልጅ ልጆቻችን የምትሆን ሰላም የሰፈነባት ህዝቦቻ የማይገድሉባትን ኢትዮጵያን እንገባ ይህ የነፃነት ጥያቄ ነው !!!!

ሙርሲ ዘ ሀበሻ

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *