የአማራና የኦሮሞ ወታደሮች ከትግሬ ወታድሮች ጋር ተገጠሙ! የወያኔ ወታደሮች ያሴሩት እራሳቸውን አጠፋ! ጥቅምት 5 2010

ልዩ ሰበር ወታደራዊ ዜና ከአምቦ!
የአማራና የኦሮሞ ወታደሮች ከትግሬ ወታድሮች ጋር ገጠሙ!
የወያኔ ወታደሮች ያሴሩት እራሳቸውን አጠፋ!
ጥቅምት 5 2010

በጀግናው የአምቦ ህዝብ ቆራጥ ትግል ተስፋ የቆረጠው ወያኔ ሰሞኑን አዲስ ተንኮል ጠንስሶ ነበር። ፀቡን የአማራና የኦሮሞ ወታደሮች በማስመሰል የህዝቡን ትግል አቅጣጫ ለማስቀየር ምንም ጥፋት ያላጠፋን አንድ የኦሮሞ ብሄር ተወላጅ ወታደር በጠራራ ፀሃይ ሲገሉት ያያቸው የአማራ ብሄር ወታደር ለምን ገደላቹህ ብሎ ይሞግታቸዋል። ቀድሞውንም እሱን በተንኮል ገዳይ ለማስበል እንዳሴሩ አልገመተም ነበር። እነዚህ ሁለት የትግሬ ወታደሮች በቁጥጥር ስር አውለንሃል መሳሪያ አውርድ ሲሉት ይህ ወታደር ምንም ጥፋት የሌለውን ወንድሜን ስትገሉት እያየሁ አሁንም እኔን እጅ ስጥ የምትሉ ተንኮላቹህ ገብቶኛል እንዳትጠጉኝ ይላቸዋል።

በትእቢት የታወሩት ትግሬ ወታደሮች ግን የበላይነት ተሰምቷቸው ሊይዙት ይገዳደራሉ። ይህ አማራ ወታደርም ማሳሪያ ያወርዳል። በሁኔታው የተደናገጡት ትግሬ ወታደሮች ለሁለት ተኩስ ይከፍቱበታል። ይህ በሁኔታው የበገነውና እራሱን ለመከላከል የተገደደው አማራ ወታደር ሁለቱንም ያነጥፋቸዋል። በዚህ የተነሳ የወታደሩ ካምፕ ከፍተኛ ምስቅልቅል ውስጥ ገብቷል። አማራው ወታደርም በእስር ላይ እንዳለ ተነግሯል። ወታደሩ ሁሉ ስልኩን ተቀምቶ ምንም ግንኙነት እንዳያደርጉ ቢከለከልም መረጃው እጃችን ውስጥ ገብቷል። የኦሮሞ ወጣቶች ጣና ድረስ ሲሄዱ የተፈጠረው የሁለቱ ታላላቅ ብሄሮች ስጋት የፈጠረበት ወያኔ አሁንም በአማራና በኦሮሞ ወታደሮች ደምህ ደሜነው መባባል ትልቅ የራስ ምታት ነው።
ህዝብ ያሸንፋል©!
AsnakewAbebe

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *