ከኦሮሚያ ክልል በአምስት የጭነት መኪና ተጭኖ ወደ ጅጅጋ ሲያመራ የነበረ ጫት በቄሮዎች መንገድ ላይ ተዘርግፏል።

ከኦሮሚያ ክልል በአምስት የጭነት መኪና ተጭኖ ወደ ጅጅጋ ሲያመራ የነበረ ጫት በቄሮዎች መንገድ ላይ ተዘርግፏል።
ዱካክ፣አብዲ ኢሌን በየቀኑ ኩንታል በርበሬ እያስፈጨ፣ በቁሙ ኮካ ጠርሙስ ውስጥ እያስገባና ሱፍ በክራቫት አልብሶና አንዲት ፀጉሩን ይዞ ገደል ጫፍ ላይ በማንጠላጠል ማስቃዬቱን ይቀጥላል።

ደረጀ ሀብተወልድ 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *