እግር ኳስ አሰልጣኝ የነበረው አቶ ሰለሞን ገብረፃዲቅ በመርዝ ተገደለ!!

ሰበር ዜና የአዲግራት እግር ኳስ አሰልጣኝ የነበረው አቶ ሰለሞን ገብረፃዲቅ በትላንትናው እለት የድንገተኛ አሟሟት ብዙዎችን እያንጋገረና በመርዝ ሳይሆን አይቀርም ተብላል።ለዚህም የሚሰጡት ምክንያት በቅርቡ የመቀሌ አሰልጣኝና የአዲግራት አሰልጣኝ የሆኑትን አቶ ሰለሞን ደጋፊዎቹን ለአመፅ አነሳስታችሃል ተብለው በህወሓት ባለስልጣናት ከስራ ተባረዋል በተለይም የአዲግራት የእስፖርት ደጋፊዎች የቀድሞው ባንዴራችንን በተለይም ሞአ አንበሳ ያለበትን ይዘው በመውጣታቸው ወያኔ ጥርስ እንደነከሰባቸው ይታወቃል ለማንኛውም ህወሃት በመርዝ የመግደል ልምድ ያካበተ ፀረ ህዝብ ድርጅ ነው።የዜናው ምንጭ የአዲግራት ተወላጆች ለጥላሁን ገልፀውለታል በተጨማሪ የትግራይ አክቲቭስቶች ዘግበውታል ወዲ ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ !!!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *