የኦሮሞ ልጆች ወደ ጣና እየተመሙ ነው! !!!!

የኦሮሞ ልጆች ወደ ጣና እየተመሙ ነው! !!!!

አኖሌ የሚባል የተስፋየ ገብረ አብ ልብወለድ ሃውልትና የ100 አመት የቤት ስራ ((ተረት ተረት) ) ያልጋረዳቸው የኦሮሞ ልጆች ዘመቻ እንቦጭን ለመቀላቀል ወደ ሃገረ ጣና እየተመሙ ነው ባሉኝ ጊዜ የጦቢያነት ደሜ ከአማራነት መንፈሴ ጋር ተዋህዶ ያስቦርቀኝ ጀመረ! !!! አማራነት መነሻ ካፒታላችን ነው ። ቋሚው ወረታችን ። የመኖር እርሿችን ። በአማራነት ወረታችን ላይ ጦቢያነትን አብረን እናትርፍ ብሎ ለመጣ ወንድማችን ግን እሽ አብረን እናትርፍ ብሎ መሰለፍ የጦቢያዊነት ወግ ማእረግ ነው! !! አማራዊነት ከኦሮሞነት ቀለም ጋር በፍቅርና በርህራሄ ገመድ ሲገመድ ጦቢያ የምትባል የውብ ህዝቦች ሃገር መቃብር ፈንቅላ ባዲስ ትንሳኤ ህያው ትሆናለች! !!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *