ወያኔ የገነባውን አጥር ንደው በሰላም ደብረ ማርቆስ ገብተዋል !!

ለብሱ ዘመናት የትግራይ ነፃ አውጪ ደደቢት በሁለቱ

ህዝብ ደም ሲያቃባ የነበረው ወያኔ ይህን ትእይንት ወድቆ ከመቀበሩ በፊት በህይወት ሳለዛሬ ይህን የታሪክ ክስተት ተመልክተዋል አብዛኛው የደደቢት ካድሬ አንገቱን ደፍቶ የሞት ጣር እየሸተተው ሆኔታውን አድፍጠው ተከታትለዋል ጌታቸውየደደቢት አፈ ንጉስ የስርአቱን ቀብር ዋዜማ ላይ ይህን ግዜ ስላየቱ ደስታችን ወደር የለውምና የተመታው ሚስማር ዳግም ይጠብቅ ሲሉ ምንጮቻችን ተናግረዋል!!! ከስፍራው የተነሱ ቪድዮወችን ለታሪክ ይለጠፋሉ። አመሀ ሰገድ

 

 

 

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *