ቀለብ የሚሰፈርለቱ የፋሽስት ወያኔ ልሳኑ DireTube መርዘኛ ፕሮፓጋንዳ!

ቀለብ የሚሰፈርለቱ የፋሽስት ወያኔ ልሳኑ DireTube መርዘኛ ፕሮፓጋንዳ!

ፋሽስት ወያኔ ቀለብ የሚሰፍርለቱ ድሬቱብ ዛሬ ባተመው ሴረኛ ዜናው «ቅማንቶች በሕዝበ ውሳኔ ተረቱ» ይለናል። በእውነቱ «በሕዝበ ውሳኔ» የተረታ የቅማንት ሕዝብ የለም።

ጎንደር የሚኖሩ ትግሬዎች «የቅማንት አስተዳደር» እንዲመሰረት በድምጽ ሰጪነት በተመዘገቡበት፤ ከትግራይ ክልል ወደ ጎንደር የተላኩ ትግሬዎች በምርጫ ታዛቢነት፣ በሪፖርተርነት፣ በአጋፋሪነትና በድምጽ ቆጣሪነት በተሰየሙበት «የቅማንት ሕዝበ ውሳኔ» የተረታውና ቅቡን የቀረው የፋሽስት ወያኔ የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ብቻ ነው።

የልዩነት መምህሮች ልሳን የሆነው ድሬቱብ ግን «ሕዝበ ውሳኔ» በተባለው የወያኔ ጨዋታ ያሸነፈውን የቅማንትና አማራ አንድነትና ወንድማማችነት ጥላሸት ለመቀባትና በደም በቦካ እጁ ቀለብ የሚሰፍርለትን ጌታውን ለማገልገል ሲል «ቅማንቶች በሕዝበ ውሳኔ ተረቱ» በማለት ከጌታቸው አሰፋ ቤት የተላከለትን የፋሽስት ወያኔ ከፋፋይ አጀንዳ በቀዳሚ «ዜናነት» በገጹ ለቆታል።

በድሬቱብ አስተሳሰብ ከፋፋይ ዜናውን የበተነው የሚቆጣ ይኖራል ብሎ ነው። የነፍስ ጥሪያችሁ በሆነውን ሕዝብ የመከፋፈል ፕሮግራም ሕዝብ አንከፋፈልም እንቢኝ ስላለ በናንተ «ሕዝበ ውሳኔ» ቅማንቶች የተረቱ አድርጋችሁ ልትነግሩን ትፈልጋላችሁ። ለማያውቃችሁ ታጠኑ።

ከ አቻሜለ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *