የዛሬ አመት የኢሮቻ በአልን ለማክበር በተሰበሰቡ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ላይ ህውሓት በወሰደው እልቂት ምክንያት ብዙዎች ዛሬም ድረስ ከሀዘን ድባብ። ሳይወጡ በቁዘማ ውስጥ ይገኛሉ ።

ሰልጣኝ የኢሬቻ አክባሪዎች
————————————
የዛሬ አመት የኢሮቻ በአልን ለማክበር በተሰበሰቡ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ላይ ህውሓት በወሰደው እልቂት ምክንያት ብዙዎች ዛሬም ድረስ ከሀዘን ድባብ። ሳይወጡ በቁዘማ ውስጥ ይገኛሉ ።
በመጭው እሁድ መስከረም 21 በቢሾፍቱ የኢሬቻን በአል ለማክበር አሁንም ህውሓት ሽርጉድ ማለት ጀምራል ኦህዴድ ደግሞ የአስፈፃሚነቱን ስልጣን ወስዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ለዚህም ለወጣት ሴቶች ባህላዊ ልብስ እስከ ማሰፍት እንዲሁም ውሎ አበል በመስጠት በየቀበሌው 30 ሰው እንዲወጣ ትዕዛዝ በመስጠት ዛሬ በመላው ኦሮሚያ ለእሁድ በአል ኦረንቴሽን በየአካባቢው እየተሠጠ ይገኛል ምን መልበስ ምን መዝፈን መናገር እንዴት መግባት እና መውጣት እንዳለባቸው ፣በመሀል ችግር ፈጣሪ የሆኑ ሰወችን በተሰጣቸው ስልክ እየደወሉ ከደህንነት አካላት መጠቆም እንዳለባቸው ተነግራቸዋል ከስበባ ሲመለሱም የተሰጣቸውን ባህላዊ ልብስ በመልበስ በጭፈራ በአደባባይ ሱዘዋወሩ ታይታል ።የዛሬ አመት የኢሮቻ በአልን ለማክበር በተሰበሰቡ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ላይ ህውሓት በወሰደው እልቂት ምክንያት ብዙዎች ዛሬም ድረስ ከሀዘን ድባብ። ሳይወጡ በቁዘማ ውስጥ ይገኛሉ ።
በመጭው እሁድ መስከረም 21 በቢሾፍቱ የኢሬቻን በአል ለማክበር አሁንም ህውሓት ሽርጉድ ማለት ጀምራል ኦህዴድ ደግሞ የአስፈፃሚነቱን ስልጣን ወስዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ለዚህም ለወጣት ሴቶች ባህላዊ ልብስ እስከ ማሰፍት እንዲሁም ውሎ አበል በመስጠት በየቀበሌው 30 ሰው እንዲወጣ ትዕዛዝ በመስጠት ዛሬ በመላው ኦሮሚያ ለእሁድ በአል ኦረንቴሽን በየአካባቢው እየተሠጠ ይገኛል ምን መልበስ ምን መዝፈን መናገር እንዴት መግባት እና መውጣት እንዳለባቸው ፣በመሀል ችግር ፈጣሪ የሆኑ ሰወችን በተሰጣቸው ስልክ እየደወሉ ከደህንነት አካላት መጠቆም እንዳለባቸው ተነግራቸዋል ከስበባ ሲመለሱም የተሰጣቸውን ባህላዊ ልብስ በመልበስ በጭፈራ በአደባባይ ሱዘዋወሩ ታይታል ።
አሁን ሊፈጠር እሚችለውን ነገር ሁሉ ህውሓት በደህንነቴ እና ባሰለጠንካቸው ለጥቅም ባሳደርከቸው ወጣቶች መቆጣጠር እችላለው ብሎ ሊይልስብ ይችላል ይህ ግን የተገላቢጦሽ ያልታሰበ ቁጣ በበአሉ ላይ ቢፈጠር ተጠያቂው ማነው አዋጅ ሳይነሳ በኦሮሚያ የግብር ጭማሪን የተቃወመ ፣የተሰሩ መሪዎቼ ካልተፈቱ ብሎ ቤት ውስጥ ያደመ በሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ትዕዛዝ መከራውን ያየው የኦሮሞ ህዝብ ነው ስለዚህ ምን እና እንዴት ነገሮች ሊፈጠሩ እንደሚችል መገመትም ማወቅም አይቻልም ። ለማንኛውም በአሉን ለምታከብሩ በሙሉ ጥንቃቄ አይለያችሁ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *