የ”ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራ እየተቋረጠ ሰራተኞች እየተባረሩ ነው ተባለ ።

የ”ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስራ እየተቋረጠ ሰራተኞች እየተባረሩ ነው ተባለ ።
ግድቡ ተገንብቶ ለኢትዮጵያውያ “ታላቅ” እድገት ያመጣል እንዳልተባለ ግድቡን የሚገነቡት የሰው ሃይሎችና የኮንስታርክሽን ካምፓኒዎች እየተባረሩ መሆኑን ለኢትዮጵያንዲጄ መረጃዎች በውስጥ መስመር እየደረሱን ነው። ባሳለፍነው ሳምንት ካለው 50% ሰራተኛ ቀንሷል በዛሬው እለት ስራ መፈለግያ የ3 ወር ቤዚክ በመስጠት አሰናብቷቸዋል በቀጣይ 2 እና 3 ሳምንት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ሰራተኛው እንደሚወጣና ፕሮጀክቱ እንደሚቆም ግቢው ውስጥ ይነገራል የህዝብ “ተስፋ” የሆነው ግድብ ሲቆም ህዝብስ ምን ይላል?
በዛሬው እለት ያገለገሉ ታታ ባሶች ከባድ ማሽኖች ወደ ዱከም በአኪኮ/ኦርኪድ እንዲሁም አካካስ ትራንስፖርት በመጓጓዝ ላይ ይገኛሉ ንብረት የማንሳት ስራ ተጀምሯል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *