አህያን ዳግም ለማረድ ካድሬወች ቅስቀሳ ጀመሩ

በወያኔ አህያ እንዲ ያርድ የተፈቀደለት ሻንዶ ኦጆግ የተባለው ድርጅት ዛሬ አህያ ማረዴን ልቀጥል ባለበት ሆኔታ የስርአቱ ካድሬወች ትልቅ የስራ ፈጠራ ነውና ይከፈትልን በማለት አህያ አርደው ስጋውንና ቆዳውን ቻይና ሊልኩ እንደቋመጡ ተናግረዋል ይሁንና የኢትዮጵያ ህዝብ ሙስሊሙም ክርስቲያኑን እንዲህ ያለ አፀያፊ ተግባር በዚህች ምድር ላይ ሲደረግ አይተውም ሰምተውም እንደማያውቁና ወያኔ ህዝብን ስለሚንቅ ህዝብ በመሳሪያ እንበርክኬ የፈለኩትን አደርጋለው የሚለው የእብሪት  መንገድ እንደማያዋጣ ተናግረው ይህ ድርጊት ተፈፃሚ ከሆነ ሻንዶ ኦጆግ በእሳት ህዝብ እንሚያቃጥለው ዝተዋል የወያኔ ካድሬወች ይሄን የአህያ ማረጃ በግድ ለማስከፈት ከቻይና ኮባንያ ጠቀም ያለ ብር እንዳገኙ ምንጮች ተናግረዋል ትልቅም ይህ የማረጃ ድርጅት እንዲከፈት በሚድያ ላይ እየወጡ ምስክርነት ለቻይናው ድርጅት እንዲከፈት በመማፀን ላይ ይገኛሉ እንደምንጮቻችን አነጋገር ዳግም ይከፈትና ምላሹን አብረን የምናየው ይሆናል ከዚህ በላይ ምንም የምንለው ነገር የለም በማለት ተናግረዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *