በሚሚ ስብሀቱና በአዜብ ጎላ የተደረገ ፕሮፓጋንዳ ከሸፈ አዜብ የዘረፈችውን ገንዘብ ትመልስ ተባለ !!!!!

የመለስ ዜናዊ የመጀመሪያ ልጅ ሰመሃል መለስ ኒው ዮርክ ውስጥ በሚገኝ አንድ ባንክ ውስጥ 5 ቢሊዮን ዶላር በ2011 ኣስገብታለች። ይህን ያሉት እንግሊዝ አገር እሚገኙት ምሁር የሆኑት ዶክተር ወንድሙ መኮንን ናቸው። ዶክተር ወንድሙ የቼኩን ኮፒ አያይዘው ለእንግሊዝ ፓርላማ ሃውስ ኦፍ ኮመንስ አቅርበዋል። ሙሉውን እዚህ ያገኛሉ

A cheque of $5 Billion lodged by Semhal Meles in New York, Image Courtesy of Dr. Wondimu። የሚሚ ስብሀቱ ወገትኝነት ያሳያውን እንተርቪው ለሰማ ሰው እጅግ ያሳፍራል ውሸት ስጋ ለብሶ ቆሞ ሲሄድ ያየንበት ዘመን ላይ ደርሰናል በእውነቱ ይህ ለታሪክ የተያዘ በተጨባጭ የሆነን ሀገሪቱን የዘረፈው የትፒኤሌፍ ሌብነት ለመሸፋፈን የተደረገ ሙከራ ነው ለህዝን ለመሸወድ የሚደረግ ሙከራ በፍፁም ተቀባይነት የለውም ሲሉ ምንጮች ተናግረዋል በሰመሀል መለስ የተቀመጠው ብር ባለፈው አመት ሰመሀል መለስ ኒዮርክ በመምጣት እንዳንቀሳቀሰችው ለማወቅ ተችላል በዋሽንግተን ዲሲ ቨርጂንያ ውስጥ አዜብ ጎላ የገዛችው 1.5 ሚሊዮን ዶላር በስማ ተመዝግቦም ይገኛል !!!  ምንጭ ዘካርያስ ሀይሌ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *