በገለድባ ቀበሌ 2 የቅማንት የኮሚቴው አባላት ሲገደሉ አንድ የአማራ ተወላጅ ተገድላል፡፡

Aseged Tamene
# አሁን_የደረሰን_መረጃ
# በጭልጋ ወረዳ ነጋዴ ባህር ከተማ ግጭት ተቀስቅሷል በግጭቱም የአንድ የቅማንት ተወላጅ
የኮሜቴ አባል መኖሪያ ቤት ሙሉ በሙሉ ተቃጥሏል፡፡ እንዲሁም በገለድባ ቀበሌ 2 የቅማንት
የኮሚቴው አባላት ሲገደሉ አንድ የአማራ ተወላጅ ተገድላል፡፡ ሁኔታው እየተቀየረ ነው ፡፡ ወያኔ
ግጭቱ እንዲባባስ እየጣረ ይገኛል፡፡ ዝርዝሩን ይዘን እንመለሳለን፡፡

አሁን የደረሰን ዜና፡፡ ህወሓት በምርጫ ያልተሳከለትን ሁለቱን ህዝቦች
የማለያየት እቅድ በዛሪው እለት በማጋደል ጀምሮታል ፡፡ ዛሪ መስከረም
09/2010 ለሊት በጭልጋ ወረዳ ገለድባ ቀበሌ ደርሶ ገሰሰ የተባለው የቀበሌው
አስተዳደሪ ወንድም በጥይት ሲገደል እዛው ቀበሌ በአፀፋው ጋሻው አበጀ እና
ዋሴ አበጀ የተባሉ ወንድምአማቾች ተገድለዋል ፡፡ እንዲሁም በነጋዴ ባህር
ከተማ አንድ መኖሪያ ቤት ተቃጥሏል ፡፡ በመሆኑም በምንም መንገድ የቅማንትን
ህዝብ እንወክላለን በማለት ቢራቸውን መቀሌ እና አክሱም በመክፈት በማይረባ
ፍርፋሪ በመደለል ህዝብን ከህዝብ ጋር ከማጋጨት እኩይ ድርጊታቸው እዲታቀቡ
እናሳስባለን፡ ህዝባችንም ሴራውን በመገንዘብ ! ለቅጥረኞች ፍላጎት ተገዥ
ላለመሆን በሰከነ መልኩ እዲጠባበቅ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ የአግ7 የሰሜን
ኢትዮጲያ ዕዝ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *