ትግል ነው መፍትሄው ሀገር የማዳን ትግል !!!

በጎንደር አራት የትግል ግንባር አለ!

1) አንዱ በድል ተጠናቋል፦ ጎንደር አንድ ናት አትከፋፈልም! አማራና ቅማንት ብለን አንከፋፈልም ጎንደሬወች ነን!

2) ሰሜን ጎንደርን በሶስት ዞን ለመክፈል ወያኔ ከሰማይ ጠልፎ ያመጣው ሽንሸናም ይከሽፋል! በርትተን እንሰራበታለን!
3) ድንበራችን ተከዜ ነው! ወልቃይት ሁመራ ጠገዴና ጠለምት ወደ ታሪካዊ ግዛት ይመለሳሉ። ህዝቡ አማራ ነው በግድ ትግሬ ማድረግ አይቻልም። በገፍ እያመጡ የሚያፈሱት ትግሬ የሰው ባድማ ላይ እየሰፈረ እንደሆነ ይወቀው!
4) ለሱዳን ተላልፎ የሚሰጠው የጎንደር/የኢትዮጵያ ድንበር እንደድሮው ይመከታል ይመለሳል!
ማሳረጊያ፦ ወያኔ ትንፋሽ እየጨረሰ ነው መሮጥ አይችልም እንዳይነሳ ሆኖ በህዝብ ክንድ ይደቆሳል። ኢትዮጵያ ከእንግዴህ አንባገነንነትን መሸከም የሚችል ትክሻ የላትም!
ህዝብ ያሸንፋል©!
AsnakewAbebe

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *