በአብዛኛው አርብቶ አደር የሆኑት የአካባቢው ነዋሪዎች እራሳቸውን ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ ከ10 በላይ የሱማሌ ልዩ ሀይል ታጣቂዎች ተገድለዋል

በዛሬው እለት በሱማሌ ክልል አዋሳኝ በሆነው የባሌ ዞን «ቴሴ ቢዩ» በሚባል አካባቢ በከባዱ የታጠቁ የሱማሌ ልዩ ሀይል አባላት ወደ ሕዝብ ላይ እየተኮሱ በመግባት ከ16 በላይ ንፁሐን ነዋሪዎችን ገድለዋል። በአብዛኛው አርብቶ አደር የሆኑት የአካባቢው ነዋሪዎች እራሳቸውን ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ ከ10 በላይ የሱማሌ ልዩ ሀይል ታጣቂዎች ተገድለዋል»

ዘገባው የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ አገልግሎት (VOA) ማምሻውን
የዘገበው ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *