የዘር ፖለቲካ መጨረሻው ይህው ነው ።

የዘር ፖለቲካ መጨረሻው ይህው ነው ።

ሰሞኑን በአብዛኛው ሚዲያ የሚዘገበው የኦሮሞ ተወላጆች ላይ እየደረሰ ያለው አደጋ ብቻ ነው ። ሆኖም ግን ለእውነት ከቆምን ሁሉም በእኩል መዘገብ አለበት የዘር ፍጅቱ በሁለቱም በኩል እየተካሄደ ነው ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል አወዳይ አካባቢ ከ32 የማያንሱ የኦጋዴን ተወላጆች በአካባቢው በንግድና በተለያዩ ሁኔታዎች ለረጅም ጊዜ የኖሩ ንፁሃን የኦጋዴን ተወላጆች ተገድለዋል ።

ይህ ከዚህ በታች የምታዩት በትላንትናው እለት በኦጋዴን ውስጥ የቀብር ስነስርዓት ሲፈፀም ነው ።

የኦጋዴን ወንድሞቻችን በደረሰባችሁ ሃዘን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልቡ ተነክቷል እግዚአብሔር ያፅናችሁ።

ይህንን ለማስቆም በጋራ እንነሳ ።
ዘረኞች ለህዝቡ ስትሉ ገለል በሉ ።
ዘነበ ዘ ቂርቆስ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *