የእርስ በእርስ ዕልቂት ያለው ሐረርጌ፤ አጋዚ እየተጓዘ ያለው ወደ ጎንደር ነው!

የእርስ በእርስ ዕልቂት ያለው ሐረርጌ፤ አጋዚ እየተጓዘ ያለው ወደ ጎንደር ነው!

ሁላችንም የአንድ ዐማራ ወይም የቅማንት ሰው ሕይወት መጥፋት እኩል ያሳስበናል፡፡ የቅማንት ማኅበረሰብ ላይ የሚደርስ ችግር የቀረው የዐማራ ሕዝብ ችግር ነው፡፡ ይህን ወዳጅም ጠላትም ይወቀው፡፡ የተለየ ዕጣፈንታና የኑሮ አቅጣጫ የለንም፡፡ አብረን እንደኖርን አብረን እንቀጥላለን፡፡
ሆኖም የወያኔ አሽከሮች ለምን አልመረጣችሁም እያሉ በየቤቱ ሰውን ሁሉ አቅልና እንቅልፍ አሳጥተውታል፡፡ መለያየት የማይፈልግን ሕዝብ ለማለያየት እየጣሩ ያሉ የኮሚቴ አባላት በሚፈጠረው የሰውና የንብረት ጥፋት ሁሉ ከወያኔዎች እኩል ‹‹ባለደም›› እንደሚሆኑ ማሳወቅ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡንም ማስገንዘብ ያስፈልጋል፡፡
ይኸው ደም የተጠማው አጋዚም ኦሮሞና ሶማሌን በምስራቅ እያባለ የዐማራን ደም ለማፍሰስ ደግሞ ወደ ጎንደር በገፍ እየተጓዘ ነው፡፡ በጎንደር፣ በጭልጋና መተማ አካባቢዎች ከነዋሪው እኩል ቁጥር ያለው አጋዚ ገብቷል፡፡  !!ሙሉቀን ተስፋው!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *