እሁድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ/ም በጎንደርና በአካባቢዋ በተለይ ቅማንትና አማራ በሚል የመለያየት ድምፅ ይሰጥባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች ከቤት ያለመውጣት አድማ ጥሪ ተላልፏል!

ከቤት ያለመውጣት ጥሪ!
********************
እሁድ መስከረም 7 ቀን 2010 ዓ/ም በጎንደርና በአካባቢዋ በተለይ ቅማንትና አማራ በሚል የመለያየት ድምፅ ይሰጥባቸዋል በተባሉ አካባቢዎች ከቤት ያለመውጣት አድማ ጥሪ ተላልፏል!
በዚህም መሠረት የአካባቢው ነዋሪዎች የሚያስፈልጓቸውን ነገርሮች ከወዲሁ በማዘጋጀት በዕለቱ ቤራቸውን ዘግተው በቤታቸው እንዲውሉ በጥብቅ እናሳስባለን!
ይህን ጥሪ በመተላለፍ የሚንቀሳቀስ ማንኛውም ነዋሪ ለሚደርስበት አደጋ ኃላፊነቱ የራሱ እንደሆነ ሊገነዘብ ይገባል!
ሕፃናትም ከቤት እንዳይወጡ ማድረግ የወላጆች ግዴታ ሲሆን በአካባቢው ከሚከሰተው የፈንጂ ጥቃትም መታደግ የነዋሪው ኃላፊነት መሆኑን እናስገነዝባለን!
ሞትለባዳው ወያኔ ድልለጭቁኑሃን ህዝብ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *