ሽንፋ ላይ የከባድ መሳሪያ ጩኽት ይሰማል ፣የአብሪ ጥይቶች ጋራዉን በእሳት እየቃጠለ ይገኛል!!!

ሰበር ዜና
ጎንደር ሽንፋ ጦርነት ውስጥ ገባ
ወያኔ በሀገሪቱ አንጡራ የህዝብ ገንዘብ እስከ አፍንጫው የታጠቀ እና በቂ ወታደራዊ ስልጠና የተሰጠው መደበኛ ሰራዊት የከባድ መሳሪያ በመጠቀም በታሪክ የኢትዮጵያን ወሰን በሱዳን በኩል በመጠበቅ የሚታወቀውን የመተማ አካባቢ አርሶአደር ላይ ጦርነት ከፍቷል ። ሽንፋ ላይ የከባድ መሳሪያ ጩኽት ይሰማል ፣የአብሪ ጥይቶች ጋራዉን በእሳት እያቃጠሉት ነው። የጎንደር አርሶአደር ለዳር ድንበር መሰዋት ክብር ነው በማለት ወኔውን ሰንቆ ከወያኔ ሰራዊት ጋር ምንም በማይመጣጠን ትጥቅ እየተፋለመ ነው። መላው ኢትዮጵያዊ በየአካባቢው የአቅሙን የነጻነት ትግል እንዲያደርግ የመተማ ሽንፋ አርሶአደሮች ይጣራሉ።
አምላከ ዳዊት ጎልያድን በወንጭፍ ጠጠር እንዳዋረድክ የነጻነት ተዋጊ አርሶአደሮችን ኃይላቼውን አበርታ፣ የሰይጣን ባሪያ ሰራዊቱን አንተ እንደ ጎልያድ አዋርድ ።
ልያ ፋንታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *