የአማራ ና የቅማንት የመጨረሻው ደውል !!!

  • ይህ የአማራ የወልቃይት ጥያቄ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ዝም ያለው የትግራይ ገዥወቻችን ይባስብለው ቅማንት ትግሬ ነው የትግሬ መሬት ነው በማለት ህዝበ ውሳኔ
    እናሰጣለን በማለት የትግራይ ገዥ ብድን ተከዜን አቃርጦ የአማራ መሬት እንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለመንጠቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ቀርተውታል። ቀድሞውኑ የትግራይ ተወላጆች ካድሬወች በባስ ተሞልተው ከ12 ቀበሌ ከሚገነጠሉት የቅማንት ምድር ላይ እንዲገቡ ተደርገው
    የምርጫውን ቀን በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ውጤቱ ካሁኑ የታወቀ ሲሆን የቅማንት አማራ ምድር ተቆርሶ ለትግራይ እንደሚሰጥ ስንነግራቹ በሀዘን ነው ጉዳዩ ያለቀና ያበቃለት ነገር ሲሆን የአጋዚ ልዮ ኮማንዶ አካባባዊን ተቆጣጥሮ ድርጊቱ ይፈፀማል ።ውድ የአማራ ህዝቦች እንግዲህ ወያኔ ከደገሰው አሻጥርና ኮትኮቶ ባሳደገው ብአዴን ይሄን አስነዋሪ ስራ ፈፅመውታል ከመነሻው ብአዴን የትግራይ ነፃ አውጪ ብድን መሆኑን ለአፍታ መዘንጋት የለብንምና ይህ የአባቶቻችን እርስት የሚያንገበግብህ የአማራ ሰው ከደጉ አንዳርጋቸውና አለምነ መኮንን እርምጃ መውሰድ ግድ ይለዋል ይህ የቅማንት መሬት ለትግራይ ተላልፎ ከተሰጠ በዋላ ቀጣዩ መቼም የማይጠፋው ለሱዳን የመሬት ይገባኛል ጥያቄ በአማራ ክልል ለ10 አመት በሊዝ የምትወስደውም መሬት በገሀድ ሊወሰድ አጀንዳ መያዞን እንነግርሀለን እንግዲህ የአማራ ህዝብ ወሳኝ ግዜ ላይ ደርሳል እርስትህን አተህ ልትሰደድ አልያም የአባቶችክን የደም እርስት ልታስከብር ምርጫው ያንተ ይሆናል የሱዳን ወታደሮች ጉንደር ላይ ረግጠው ሊገዙ እንደሚገቡ አትጠራጠር የመቶ አመት የቤት ስራቸውን የትግራይ ገዥወቻችን ሴራቸውን እያገባዱደ ባለበት በአሁነ ሰአት የአማራ ህዝብ ጉዳይን በንቃት እዲከታተል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
    ብአዴን ይህን የመሬት ዘረፋ በብልሀት ለማለፍ ሹም ሽር ለማድረግ አዲሱ ለገሰ በረከት ስምኦን ሌሎችም ትልልቅ ቱባ ቱባ የወያኔ ባለስልጣናትም ጎንደር ገብተዋል የሚፈልጉት የሰራላቸው ደጉ እንዳርጋቸውንም ከቦታው ገሸሽ ያደርጉታል ተብሎ ይጠበቃል ። ዘመድኩን አየለ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *