ወያኔ ትግሬ ኢትዮጵያን የመጨረሻው የዘር ጦርነት ላይ አድርሷታል❗️

| ወያኔ ትግሬ ኢትዮጵያን የመጨረሻው የዘር ጦርነት ላይ አድርሷታል❗️

ከሶማሌ ወደ ሀረር የ41 የኦሮሚያ ተወላጆች አንገት በሶማሌ የወያኔ ጉጀሌዎች በግፍ ተቀልቶ አስከሬናቸው ወደ ሀረር ገብቷል:: ልዩ ሃይል የተባለው የወያኔ ትግሬ ፖሊስ ከሶማሌ ሃይሎች ጋር በመተባበር የኦሮሞ ተወላጆችን አገራችን ለቃችሁ ውጡ በሚል የዘር ጭፍጨፋ እያካሄዱባቸውይገኛል::

ላለፉት ሶስት አመታት የወያኔ ትግሬዎችን አገዛዝ በፅኑ በመቃወም የሚታወቀው በሀረር አካባቢ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይም በተላላኪው የሶማሌ ፕሬዘዳንት ተባባሪነት ከጥቂት ወራት በፊት በምስራቅ ሃረርጌ መኢሶ ከተማ ንፁሃንን በግፍ ሲገድል የቆየው የሶማሌ ልዩ ሃይል አሁን ደግሞ ፊቱን በአካባቢው ወደሚኖሩ የኦሮሚያ ተወላጆች ላይ በማዞር ጭፍጨፋውን ተያይዞታል::

ይህን በሰላማዊ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን ላይ የሚደርሰውን ግፍ እና በደል መቃወምና ማውገዝ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሃላፊነት ነው::

እኔም ኦሮሞ ነኝ ደማቸው ደሜ ነው!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *