ሰበር ዜና ( ዞብል የጎህ ጋዜጠኛ) መሰከረም 02/2010

ሰበር ዜና
( ዞብል የጎህ ጋዜጠኛ)
መሰከረም 02/2010
ጎንደርን የማፈራረስ ተልዕኮ አንግቦ ጎንደር ላይ የመሸገው የትግሬን ጭንብል ያጠለቀው የጥፋት ቡድን /የቅማንት ኮሚቴ/ በዛሬዎ ዕለት በሰማቸው መታወቂያ የተሰራለቸውን ወጣቶች ከአንቸው ሚካኤል ቀበሌ ተንሰተው ወደ ዳብርቃ እና ብላጅግ የምርጫ ካርድ ለማውጣት በቡድን ተደራጅተው ሲመጡ የአካባቢው ስው/አማራዎች/ ያለቀበሌየቸው የመጡትን ተላላኪዎችን የቶክስ እሩምታ ከፍተውባቸው ሁለት የትግሬ ጭንብል ያጠለቁቁስለኛ ሲሆኑ ቀሪዎችን እግሬ አውጭኝ ብለው መፈራጠጣቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡
ጎንደር
ወልድ ገብሬል ይፍሩ (የደ/ር ሲሳይ ይፍሩ/ ታናሽ ወንድም የተባለ የሰሜን ጎንደር የመንግስት ኮሚኒኬሽን መምሪያ ሹፌር ከነመኪናው ከመኪናው ተሳፍረው የነበሩት የመምረያው ኃላፊ ዮሐንስ የተባለውን ካድሬ ጨምሮ በምርጫው ገዳይ የአካባቢውን ነዋሪ ለማነጋገር በሄዱበት ጊዜ የቧሂት የተቆጡ ወጣቶች እኛ አማራና ቅማንት ወንድማመች ነን የጥላቻ ደንበር አንፈልግም በማለት የመጡትን ካድሬዎችና መኪናቸውን በመሰባበር የነበሩት ካድሬዎችም ከሞት እንዳመለጡ ለማውቅ ተችሏል።
እየተከታተልኩ ዜናውን አቀርብላችኋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *