ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላና ሻንበል በላይነህ በኤርትራ !!!!

  1. ጋዜጠኛ መታሰቢያ ቀጸላ ኤርትራ ናት። የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄን ጉባዔና በኤርትራ ምድር የሚገኙትን የኢትዮጵያ ሃይሎች እንቅስቃሴ ልትዘግብ ወደ በረሃ አምርታለች። ድምጻዊ ሻምበል በላይነህም በቀስቃሽ ሙዚቃዎቹ ለሰራዊቱ ሞራል ለመስጠት ወደዚያው አምርቷል። መቲን ቃለመጠይቅ ሳደርግላት ”ኤርትራን እንዴት አገኘሻት? የሚል ጥያቄ አነሳሁላት። ”ኢትዮጵያ የመጣሁ ነው የመሰለኝ” አለችኝ። ከ3ዓመት በፊት እኔም ወደኤርትራ ባመራሁ ጊዜ የተሰማኝን መቲም አገኘችው። መልካም ጊዜ Metasebia Ketsela.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *