የቅማንት ወደ ትግራይ የመጠቅለል ስራ በበቂ ሆኔታ እንዳለቀ አባይ ወልዱ ለካድሬዎቸው አስታወቁ!!!!

አባይ ወልድ የቅማንት ጉዳይ በእጃችን ነው አትጨነቁ እጃችን ገብቷል ሲሉ ለትግራይ ካድሬወች አስታወቁ በድብቅ ሲያካሄድ የነበረው ስብሰባ የአባይ ወልዱ ካድሬወች በጭብጨባ ተቀብለውታል
በስንት ፐርሰንት የትግራይ ህዝብ አሸነፈ ብለን ለህዝቡ በፊት ከመነገሩ በፊት ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው
ተናግረዋል አቶ አባይ ወልዱ እንደተናገሩት በብዛት ወደ ቦታው የአጋዚ ሰራዊትን በማስገባት የትግራይ የድል መሬት ያልምንም ኮሽታ ይፈፀማል ሲሉ ተደምጠዋል ህዝቡን ለማረጋጋት ገዱ አንዳርጋቸው የብአዴን ካድሬወች ሰብስቦ የቅማንት ወደ ትግራይ መካለል ምንም ችግር እንደሌለው ይልቅ ሰላምና ልማቱ ላይ ብናተኩር ይበልጥ ተጠቃሚ እሆናለን የሚል የፕሮፓጋንዳ ስራ እንደሚሰራ
ለህዝቡ እዲያስተጋቡ በአማራ ቲቪ በኩል ይህን የማሰመኛ ስራ እንሚሰራ አቶ አባይ ወልዱ አሳውቀዋል ።
ምንጭ ከውስጥ አርበኛ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *