ብአዴን ለትግራይ ሽጦት የመጣዉ መሬት እንግዲህ ይህ ነዉ፡፡

ብአዴን ለትግራይ ሽጦት የመጣዉ መሬት እንግዲህ ይህ ነዉ፡፡የግጨዉ መሬት ማለት ሙሉ ለሙሉ አማራ የሚኖርበት ነው፡፡ ሲጀምር ትግሬ የሌለበትና የትግሬ ባለሃበት በወታደር ታጅቦ እርሻ ለማረስ እንኳን ሳይችል ቀርቶ መሬቱን የአማራ ገበሬዎች አስካሁኗ ድረስ የሚያለሙት ነዉ፡፡ መጀመሪያ ጠገዴን ለሁለት ሰንጥቆ አስረከበ፡፡ ዛሬ ደግሞ የቀረችዉን ጠገዴን ከሁልት እኩል ሰንጥቆ ለጡት አባቱ አስረክቦ መቷል፡፡ መሀል አማራ ላይ ወያኔ ያደራጀዉ ቡድን ሪፍረንደም ብሎ ቀበሌወችን እናሸንፍ እንጅ አማራ ከቀበሌዎቹ ተጠራርጎ ወቶ ወደ ሰፈራ ቦታ ይሄዳል የሚል የቅማንት “ማኒፌስቶ አዉጥተዋል”:: ማንኛዉንም የአማራ ምድር ላይ የሚሰመር መስመር ተቀባይነት የለዉም፡፡ ብአዴን የሚሉት አተላ የትግራይ ሰፋሪዎች እንኳን ኧረ ይሄስ የአማራ ነዉ እያሉት ለትግራይ ሰጥቻለዉ ብሎ ተስማምቶ መጧል፡፡ ህዝቡ ማንኛዉንም መንገድ በመጠቀም ይሄን የመሬት ወረራ ማስቆም አለበት፡፡ እንግዲህ ምስሉ ላይ እንደምናየዉ የአማራ ገበሬዎች በዉሳኔዉ እጅግ ተገርመዉና ተበሳጭተዉ ነዉ፡፡
ሚኪ አማራ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *