650 ሺ ቶን ( 6 ሚሊዮን 500 ሺ ኩንታል) ስኳር መጥፋቱን አገዛዙ ገልጿል።

  1. 650 ሺ ቶን ( 6 ሚሊዮን 500 ሺ ኩንታል) ስኳር መጥፋቱን አገዛዙ ገልጿል። ሰሞኑን ደግሞ ከ44 ሺ ኩንታል በላይ ስኳር ወደ ኬንያ ተጓጉዟል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በወር በቤተሰብ ከ5 ኪሎ በላይ ስኳር እንዳያገኝ መመሪያ ወጥቷል። 2 ልጆች ያሉዋቸውም ሆነ 7 ልጆች ያሉዋቸው ወላጆች የሚያገኙት የ ስኳር መጠን እኩል ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *