የህዋሃት ደጋፊዋ ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ወደ አሜሪካ እንዳትገባ ተከለከለች!

የህዋሃት ደጋፊዋ ተዋናይት ሰላም ተስፋዬ ወደ አሜሪካ እንዳትገባ ተከለከለች!

ሰላም የአሜሪካ ቪዛዋን ለማሳደስ አሜሪካ ኢምባሲ ስትቀርብ ከዚህ በፊት አሜሪካ በነበረችበት ጊዜ በህገወጥ መንገድ ስራ ሰርታ ታክስ ሳትከፍል መመለሷን ውስጥ አዋቂ ስለጠቆመባት “ሌባ አናስገባም” ብለው ቪዛ ከልክለዋታል፡፡ መረጃውን ያቀበለውን ኢትዮጵያዊ በጣም አመሰግነዋል!

ሰላም መላው ትግሬ በሃገር ቤት ህገወጥ ሆኖ ስለሚኖር እንደዛ መስሏት በጉብኝት ቪዛ ከመጣች በኋላ የስራ ፍቃድ ሳታገኝ ቴያትርና ሌሎች ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎችን ስትሰራ ከርማ ነበር፡፡ ይህንን ያዬ ማንነቱ ያልታወቀ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ለአሜሪካ ኢሚግሬሽን (USCIS) መስሪያ ቤት ማስረጃ አስደግፎ ጠቁሞ ነበር፡፡ USCIS ያንን መረጃ ኢትዮጵያ ላለው ኤምባሲ ስላስተላለፈ ኤምባሲው ግለሰቧ በማንኛውም ምክንያት ተመልሳ ወደ አሜሪካ እንዳትገባ አግዷል፡፡ ህግ ያለበት አገር እንዲህ ነው፡፡

የትግሬ ህዋሃት ዋና አቀንቃኝ የሆነችውን ሰላም ተስፋዬ ቀጥራችሁ የምታሰሩ አማራ የፊልም ባለሙያዎች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ!

መሬታችንን ከሚዘርፈንና ማንነታችንን ከሚያጠፋ የገዳይ ዘር ጋር ህብረት የለንም!

#አበቅየለሽ #ተረፈ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *