ለውጥ እየፈለግን ለውጥ ሲመጣ ከአዲስ አበባ ልንባረር ነው ወይ ????

 1. ለውጥ እየፈለግን ለውጥ ሲመጣ ከአዲስ አበባ ልንባረር ነው ወይ ????
  አንድ ድምፅ እየጉላ ወታል አሁን ኢትዮጵያን እንደሀገር ላለመቀበል ከኢትዮጵያ የመገንጠል አጀንዳ አድርገው ከዋላ
  ኪስ ደብቀው ከፊት ለፊት ግን ነፃነትና ዲሞክራሲ የሚሉ አሉ
  እነዚህ አካላት አንዳንድ ግዜ ድብቅ አጀንዳቸውን ብቅ አያረጉ
  ህዝብን ለመበታተን ነገር እያመጡ ነው።ይህን ደግሞ ያንድነት ሀይሉ እየታገሰ ይገኛል ሀገር ናት የምትመሰረተው ሀገር ኢትዮጵያን እንደሀገር ለመቀበል የሚፈልግ ሀይል አለ
  በፊት ለፊት እየመጡ መናገር የጀመሩ ሀይሎች አሉ እነዚህ አልፎ አልፎ ትብብርን ያሳያሉ ትንሽ ጉልበት ሲያኙ ሲፈረጥሙ
  ደግሞ ከኛ በላይ ማንም የለም እናተ አርፋቹ ተቀመጡ ስለዚህ እኛን ተከተሉን ሀገር እስከ መገንባት ነው የምንሄደው
  የሚለውን በፊት ለፊት መናገር ጀምረዋል ብዙ ግዜ እንዚህ አይነት ነገር አይደፈርም ነበር ከቅርብ አመታት ወዲህ ግን በጣም ጉልበት ያገኙ የፈረጠሙ እየመሰላቸው እንደዚህ አይነት ነገር እየተነሳ ነው ያለው ይሄ ለ ህውሀት ምቹ አጋጣሚ እየፈጠረ ነው ያለው ……ኢሳት ከእፍታ ዝግጅት ላይ የቀረበ !!!!!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *