ራህናይል ሆቴል ፦ በቀበሌ 05 ልዩ ስሙ ኮሸኮሽ
በሚባለው ስፍራ የተገነባ የበረከት ስምዖን ሆቴል ነው። ለዚህ
ሆቴል የሽፋን ስም የተቀመጠው ግለሰብ አበበ ይመኑ ይባላል።
ተወልዶ ያደገው ቻግኒ ከተማ ሲሆን በአንስተኛ የኑሮ ደረጃ
ባለው ቤተሰብ ነው ያደገው ።
አባቱ ናፍጣ እየቸረቸሩ አሳድገውታል። አቶ አበበ በድብ አንበሳ
ሆቴል በጀርባው በሚከራዩ ክፍሎች በአንደኛው በአርክቴክቸር
ሙያ ይሰራ ነበር።የአቶ አበበ ይመኑ “መርድያ እንድሪስ
“የተባለች በጥረት ኮርኮሬሽን በጋዜጠኝነት የምትሰራ ሚስት
አለችው።መርድያ እንድሪስ የአበበ ይመኑ ሚስት ትሁን እንጂ
የበረከት ስምዖን ውሽማ እንደሆነች በአብዛኛው ህዝብ ፣
የድርጂቱ ሰራተኛ ያውቃል።
በዚህ ሁኔታ በቀበሌ 05 በሴት አዳሪነት ህይወታቸውን
የሚገፋትን በማፈናቀል ህንፃው በ ” በ ” ቅርፅ በፍጥነት ተገነባ
። እስካሁን ትልልቅ የወያኔ ቡድን ስብሰባ የሚካሄደው በዚሁ
ሆቴል ነው። አሁን ላይ አቶ አበበ ይመኑ በግልፅ ለህዝቡ
እየተናገረው ያለው ጉዳይ ” ይሄ እኮ የኔ አይደለም የበረከት ነው
” እያለ ይገኛል። በረከት ስምዖን ከሚስቱ ጋር በሚያደርገው
መረን የለቀቀ ነውረኝ ተግባር የተነሳ የአዕምሮ መታወክ
ያጋጠመው ሲሆን አልፎ አልፎም ወደ ለየለት እብደት ይከተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *