ገድሎ ሀውልት የሚያቆም ዘግናኝ ሽፍታ ነው

የወያኔ መቀለጃ ኦሮምያ …..ትግራይ ላይ የሀገሪቱን ሪሶርስ ሙልጭ አርግው ዘርፈው ፋብሪካ ገነቡ ኦሮምያን ዞር ብለው
ሲያዮ ሚኒሊክ ጡት ቆርጦልና ሀውልት እንካቹ ብሎ ድንጋይ
ጠርቦ አቆመ ቀጠለ እሬቻ ላይ በጥይት እያባረረ የገደላቸውን ዛሬም በድንገት የሞቱ በማለት ሀውልት ገንብቶ አቆመላቸው
ፋብሪካ የጤና ጣቢያ ትምህርት ቤት መገንባት ሲቻል ድንጋይ
በድንጋይ ላይ ማቆም ትርጉም የለውም ነገም ሌላ ድንጋይ ከመቆሙ በፊት ወያኔ ይፍረስ !!!!!!!
ሰለሞን ደስታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *