የዳባት ማሪሚያ ቤት ተሰበረ።

የዳባት ማሪሚያ ቤት ተሰበረ።

ነሀሴ 15 ቀን 2009 ዓ/ም ምሽት ላይ በሰሜን ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ስር የሚገኘው የዳባት ማረሚያ ቤት በኃይል የተሰበረ ሲሆን በዚህም ምክንያት ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ እስረኞች አምልጠዋል ሁለት ደግሞ ተይዘዋል። ምንጮቻችን እንደገለፁልን ከአመለጡት ውስጥ የ 18 ዓመትና የ 8 ዓመት ፍርደኞች ይገኙበታል። በመሆኑም ማረሚያ ቤቱን በሰበሩና በማረሚያ ቤቱ ጠባቂ ፖሊሶች መሀከል ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ተደርጓል፣ከተማዋም ተረብሻ ነው ያደረችው።

ከናትናዬል መኮንንን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *