ሱቅ ባለመክፈት አድማ እያደረጉ ያሉ ነጋዴዎች የህወሃትን ከፋፍሎ የማዳከም ስልት ጠንቅቀው መረዳት አለባቸው ።

ሱቅ ባለመክፈት አድማ እያደረጉ ያሉ ነጋዴዎች የህወሃትን
ከፋፍሎ የማዳከም ስልት ጠንቅቀው መረዳት አለባቸው ።
የተወሰኑ ሱቆችን አሽጎ ሌላውን የሚተወው በአድማ አድራጊዎች
ውስጥ ህብረት ዕንዳይኖር ነው ።

ስለዚህ ህብረትን በማጽናት የታሸጉት ሱቆች እስከሚከፈቱ ሌሎቹም
ባለመክፈት ለወገናቸው ትብብር ማሳየት አለባቸው ይህ በሚሆንበት
ግዜ አቅም የሚያጣው አገዛዙ ነው ምክንያቱም “ የሚበላው ያጣ
ህዝብ መሪውን ይበላል ” ….ዶ/ር መረራ እንደሚሉት ችግሩ ሲጠና
መንግስት ተብዬው እጅ መስጠቱ አይቀርም እስከዛው ግን ባለው
አቅም ሊያስፈራራ መሞከሩ ይጠበቃል እና መደናገር አይገባም ፡
ህዝብ ያለውን አቅም እና ጉልበቱን መረዳት አለበት ሃገራችን ለዘራፊዎች
አስረክበን መብታችንን የምንለምንበት ግዜ ማብቃት አለበት ።

ህዝብ ጉልበት አለው ! ከሳሙኤል ጉና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *