ዶ/ር አርከበ እቁባይ በሳምንት 100,000 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይበዘብዛሉ ።

ተሰምቶ የማይታወቅ ሙስና

ከህውሓት ባለስልጣና ቁጥር አንድ የኢትዮጵያን ንግድ ባንክ ገንዘብ የበዘበዘ ዶ/ር አርከበ እቁባይ ይህ ሰው በፈለገው ጊዜ ወደ ውጭ የሚወጣ ሲሆን ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ከመያዙም ባሻገር የህዝብን ገንዘብ ያለ አስፈላጊ የሚበዘብዝ ነው ።

ለዚህ ገንዘብ ወጭ ብዝበዛ ተባባሪ ደግሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ በቃሉ ዘለቀ ናቸው ።
አቶ በቃሉ ዘለቀ ይህን ለሚያደርገው ከህውሓት ባለስልጣናት ልዩ ጥቅም እንደሚያገኙ ተነግሯል ።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና ተዋናዮች ፈላጭ ቆራጮች ደግሞ አቶ አባይ ፅሃዬ እና ወንድማቸው አቶ ልዑል ፅሃዬ ናቸው ።
ዶ/ር አርከበ እቁባይ በሳምንት 100,000 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይበዘብዛሉ ።
ወደ ውጭ በሚወጡበት ጊዜ በቪዛ ካርድ 100,000 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚሞላላቸው ሲሆን ይህም በመዝገብ ላይ እንደማይፃፍ ነው እየተነገር ያለው ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *